GOGO Tour & Trouble አመታት የቆየ የጉዞ ተሞክሮዎችን በማዘጋጀት ወደ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ለመጓዝ የሚያስችል ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ የጉዞ አዘጋጅ ድርጅት ነው። የኛ ዋና መርህ ደግሞ ደንበኞቻችን ያላቸውን የጉዞ ፍላጎት በቀላሉ፣ በህጋዊነት እና በሙሉ እርግጠኝነት ማሟላት ነው። ከየስራ ቪዛ እስከ የጉብኝት ቪዛ፣ ከአየር ትኬት ማዘዣ እስከ ሆቴል ቦታ ማስያዝ ድረስ ማንኛውንም የጉዞ ሁኔታላማዘጋጀት ዝግጁ ነን።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
✔ የስራ እና የጉብኝት ቪዛ አገልግሎት (አውሮፓ ሀገራትና አሜሪካ.)
✔ የአየር ትኬት እና የሆቴል ማስያዝ
✔ የጉዞ መምሪያ እና የቱሪዝም ፓኬጆች
✔ የጉዞ መረጃ እና የስራ ፈቃድ ማግኘት
✔ የቋሚ እና ጊዜያዊ የመኖሪያ ፍቃድ (Residence Permit) አገልግሎት
ለምን GOGO Tour & Trouble ን መምረጥ ይገባል?
1ህጋዊ የፈቃድ አገልግሎት
- በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የሚያገለግሉ የቱሪዝም ድርጅቶች እና የአየር መንገዶች ጋር በቀጥታ የስራ ግንኙነት አለን።
- ሁሉም የቪዛ አገልግሎቶቻችን በህጋዊ መንገድ ና በቀላሉ የሚገኙ ናቸው።
2ሙያተኛ እና ባለልምድ ቡድን
- የቪዛ ሂደቶች፣ የጉዞ እቅዶች፣ የሆቴል ምርጫዎች እና ሌሎችም የጉዞ አገልግሎቶች በሙያተኞች የተዘጋጁ ናቸው።
- በአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ውስጥ ያሉ የጉዞ ባለሙያዎች ከናንተ ጋር ይሆናሉ።
3የገንዘብ አስተማማኝነት እና ምቹ ክፍያ �ንጊዜ
- በተመጣጣኝ ዋጋ ከማንኛውም የጉዞ አገልግሎት በላይ ጥራት ያለው አገልግሎት እናቀርባለን።
- በብዙ የክፍያ ዘዴዎች (በክሬዲት ካርድ፣ በባንክ ፣ በሞባይል ብር) አገልግሎት ይገኛል።
4 24/7 አገልግሎት
- ከጉዞ በፊት፣ በጉዞ ወቅት እና ከጉዞ በኋላ የሚያጋጥሙ ማናቸውም ጥያቄዎች ወይም ችግሮች በሙሉ እንዲፈቱ እናግዝዎታለን።